Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

አካል ጉዳተኝነት እና ADA 101


Monday, April 22, 2024
Reference: 
odr

ሰኞ፣ ጁን 3፣ 2013
ማጣቀሻ፦ odr

ይህ ስልጠና አካል ጉዳተኞች የዲሲ የመንግስት የስራ እድሎችን እንዲሁም ሁሉንም የመንግስት ፕሮግራሞችን፣ ጥቅማ ጥቅሞችን እና አገልግሎቶችን በእኩልነት ማግኘት እንዲችሉ የሚያደርጋቸውን የርዕስ 1 እና 2 የአካል ጉዳተኛ አሜሪካውያን ህግን (ADA) በሚመለከት አጭር መግለጫ ይሰጣል። እንዲሁም የግለሰብ-የመጀመሪያ ቋንቋ አስፈላጊነትን፣ መሰረታዊ ስነምግባርን፣ በ ADA ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪ እንስሳት ሚና እና ከአካል ጉዳተኞች ጋር ውጤታማ በሆነ መንገድ ለመግባባት ተገቢውን አቅርቦት ይመለከታል።