Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት

ድንገተኛ ሁኔታዎች በማንኛውም ጊዜ ሊከሰቱ ይችላሉ። እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ይወቁ፡-

የሚከተሉትን ይወቁ፦  ስለ አደጋዎች እና ድንገተኛ አደጋዎች ይወቁ

እቅድ ያውጡ፦  የሚያስፈልግዎትን ነገር ያስቡ

መሳሪያ ያደራጁ፦ አቅርቦቶችዎን ይሰብስቡ

ለበለጠ መረጃ ready.dc.gov ን ይጎብኙ ወይም ወደ 311 ይደውሉ። 

አዲሱን መመሪያችንን ይመልከቱ፦

ለአደጋ ጊዜ እቅድ ለማውጣት የዲስትሪክት ነዋሪዎች መመሪያ እድሜ፣ ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት፣ የኑሮ ሁኔታ ወዘተ ሳይለይ በማንኛውም ሰው ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። መመሪያው ከድንገተኛ አደጋ በፊት የዝግጅት እቅድ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ንድፎችን እና የእቅድ ሰነዶችን ያቀርባል። የመጠለያ ቦታን ወይም መመሪያ ሲሰጥ፣ ቤት ለቀው ለመውጣት እና የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት መሳሪያ ማደራጀትን የሚያካትት እቅድ እንዴት እንደሚዘጋጅ በዝርዝር ያቀርባል። መመሪያውን ይመልከቱ፣ የዲስትሪክት ነዋሪዎች ለአደጋ ጊዜ እቅድ ለማውጣት የሚረዳ መመሪያ በ Ready.DC.gov. ላይም ይገኛል።

A Guide for District Residents to Plan for Emergencies

Contact TTY: 
711