Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የምልክት ቋንቋ አገልግሎቶች

The universal sign for interpreter in sign language

የከንቲባው መስማት የተሳናቸው፣ መስማት እና ማየት የተሳናቸው፣ እንዲሁም ለመስማት የሚቸገሩ ሰዎች ቢሮ በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ መስማት የተሳናቸው፣ መስማት እና ማየት የተሳናቸው፣ መስማት የተሳናቸው፣ ለመስማት የሚቸገሩ እና ዘግይተው መስማት

የምልክት ቋንቋ አገልግሎቶች የሚስተናገዱት በከንቲባው መስማት የተሳናቸው፣ መስማት እና ማየት የተሳናቸው፣ እንዲሁም ለመስማት የሚቸገሩ ሰዎች ቢሮ ነው፦ የከንቲባው መስማት የተሳናቸው፣ መስማት እና ማየት የተሳናቸው፣ እንዲሁም ለመስማት የሚቸገሩ ሰዎች ቢሮ | የከንቲባው የማህበረሰብ ጉዳዮች ጽ/ቤት (dc.gov)

የምልክት ቋንቋ አገልግሎቶችን ለመጠየቅ፣ እባክዎ ይህን ቅጽ ይጠቀሙ፦ የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ ጥያቄ ቅጽ

ለተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄዎች፣ እባክዎ MODDHH ን በ (202) 727-9493 ወይም [email protected] ያነጋግሩ።