Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የአካል ጉዳተኞች መብቶች ህጎች

ከታች የተዘረዘሩት በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ የሚኖሩ፣ የሚሰሩ፣ የሚጓዙ፣ የሚነግዱ እና በማህበረሰብ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ለሚሳተፉ አካል ጉዳተኞች የሚተገበሩ የፌደራል፣ የግዛት እና የአካባቢ ህጎች እና ደንቦች ናቸው።
 
ከእነዚህ ህጎች ውስጥ አንዳንዶቹን ሲመለከቱ፣ እንደ "አካል ጉዳተኛ" ወይም "የአዕምሮ ዘገምተኛ" የመሳሰሉ አጸያፊ እና ጊዜ ያለፈባቸው ቃላት ሊያስተውሉ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እነዚህ ሕጎች የተጻፉት የሰዎች-የመጀመሪያ ቋንቋ ከመፈጠሩ በፊት ነው። እነዚህን ቃላቶች ያካተቱት ህጎች በተለያዩ የህግ አውጭዎች (ኮንግረስ) የተፃፉ በመሆናቸው ምክንያት የሚጠቀሙባቸውን ቃላት የመቀየር ስልጣን ያላቸው የህግ አውጭዎች ብቻ ናቸው።