Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

መብቶችዎን ይወቁ

የአሜሪካውያን የአካል ጉዳተኞች ህግ (ADA) መኖር፣ መስራት እና በማህበረሰብ ውስጥ ለሚከተሉት በእኩል ተደራሽነት መሳተፍ እንደሚችሉ በማረጋገጥ አካል ጉዳት እንዳለበት ብቁ ግለሰብ መብቶችዎን ይጠብቃል፡-

  • የቅጥር እድሎች
  • የመንግስት ፕሮግራሞች፣ ጥቅማጥቅሞች እና አገልግሎቶች
  • ውጤታማ ግንኙነት
  • ትራንስፖርት
  • የመንግስት ሕንፃዎች እና ተቋማት

ስለ መብቶችዎ የበለጠ ለማወቅ፣ ከዚህ በታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች ጠቅ ያድርጉ ወይም ስለ ODR ትር ስር የሰራተኛ ማውጫችንን ተጠቅመው የአካል ጉዳተኞች መብቶችን ቢሮን ያነጋግሩ።