Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የአካባቢ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ህጎች

የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ነዋሪዎች፣ ጎብኝዎች እና የኮሎምቢያ ዲስትሪክት የመንግስት አካል ጉዳተኛ ሰራተኞች በበርካታ ህጎች እና መመሪያዎች የተጠበቁ ናቸው። ከዚህ በታች የአካል ጉዳተኞችን እኩል እድል የሚያረጋግጡ የፌዴራል እና የዲስትሪክት የሲቪል መብቶች ህጎች እና ደንቦች ማስፈንጠሪያዎች አሉ። እነዚህ ህጎች እና መመሪያዎች ለእርስዎ እንዴት እንደሚተገበሩ የበለጠ ለማወቅ እባክዎ ODR ን በ (202) 724-5055 ያነጋግሩ።