Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የዲሲ አካል ጉዳተኞች ኮሚሽንን ለማቋቋም ከንቲባዎች ትዕዛዝ


Wednesday, January 30, 2013

የዲሲ አካል ጉዳተኞች ኮሚሽን ምስረታ

ዓላማ፡- ኮሚሽኑ ለሁሉም አካል ጉዳተኛ የሆኑ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ነዋሪዎች፣ ጎብኝዎች እና ሰራተኞች ምስሉን፣ ሁኔታውን፣ አካታችነትን እና የህይወት ጥራትን ለማሻሻል እና አካል ጉዳተኛ ካልሆኑ ሰዎች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ መብቶች እና እድሎች እንዳላቸው ለማረጋገጥ ቁርጠኛ መሆን ሊሆን ይገባል። ኮሚሽኑ በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎችን ህይወት ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩ ፕሮግራሞችን፣ አገልግሎቶችን፣ተቋማትን እና እንቅስቃሴዎችን ለዲስትሪክቱ ለማሳወቅ እና ለመምከር እንደ አማካሪ አካል ሆኖ ያገለግላል።