Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

ዳይሬክተር Mathew McCollough የ 2019 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ክትትል ምስክርነት ይሰጣሉ

Tuesday, February 11, 2020

በፌብሩዋሪ 11፣ 2020 የዲሲ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ቢሮ ዳይሬክተር Mathew McCollough ስለ ኤጀንሲው የስራ ክንውኖች በዲሲ የሰብአዊ አገልግሎቶች ምክር ቤት ኮሚቴ ፊት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። የእሳቸውን አስተያየት ለማንበብ ከታች ያለውን ሰነድ ያግኙ።