Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

ኦገስት 2019 የ DCCPD ስብሰባ (በአካል)

Last Date:

ለኦገስት ስብሰባቸው የዲሲ አካል ጉዳተኞች ኮሚሽንን ይቀላቀሉ። የዚህ ወር ስብሰባ በአካል በ 441 4th Street NW 11ኛ ፎቅ የስብሰባ ማእከል ላይ ነው። ህዝቡ እንዲገኝ ይበረታታል።

ለማንኛውም ምክንያታዊ እገዛ እባክዎን [email protected] ወይም 202-727-2890 ን በተቻለ ፍጥነት ያነጋግሩ።

 

ዳይሬክተር Mathew McCollough የ 2021 በጀት አመት የአፈጻጸም ክትትል ምስክርነት ይሰጣሉ

Date Released: 

በፌብሩዋሪ 10፣ 2022 የዲሲ የአካል ጉዳተኞች መብቶች ቢሮ ዳይሬክተር Mathew McCollough በኤጀንሲው FY 2021 የአፈጻጸም ክትትል ችሎት ላይ በዲሲ የሰብአዊ አገልግሎቶች ምክር ቤት ኮሚቴ ፊት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። የእሱን አስተያየት ለማንበብ ከታች ያለውን ሰነድ ያግኙ።

Subscribe to