Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

የ DCTC ተደራሽነት አማካሪ ኮሚቴ

በጁላይ 10፣ 2012፣ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ከተማ ምክር ቤት በዲስትሪክቱ ውስጥ የታክሲ አገልግሎትን ለማሻሻል የ 2012 የዲሲ ታክሲ አገልግሎት ማሻሻያ ህግን (የዲሲ ታክሲ ህግ) አጽድቋል። የሕጉ ክፍል 20f የአካል ጉዳተኞችን ተደራሽነት ያብራራል፣ እና የዲሲ ታክሲ ኮሚሽን (DCTC) በዲስትሪክቱ ውስጥ የታክሲ አገልግሎትን ለአካል ጉዳተኛ ግለሰቦች የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ ለኮሚሽኑ ምክር ለመስጠት የአካል ጉዳተኛ የታክሲ አማካሪ ኮሚቴ (ኮሚቴው) እንዲያቋቋም ያስገድዳል። በዲሲ ታክሲ ህግ መሰረት፣ ኮሚቴው ተደራሽ የታክሲ አገልግሎትን በሚመለከት በ 8 ልዩ ጉዳዮች ላይ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያዘጋጅ እና ለከንቲባው እና ለምክር ቤቱ ምክረ ሃሳቦችን የማቅረብ ሃላፊነት ተሰጥቶት ነበር። ይህ ገጽ በ DCTC የተደራሽነት አማካሪ ኮሚቴ የተፈጠሩ ሁሉንም የህዝብ ቁሳቁሶችን ያሳያል።

የአካል ጉዳተኞች መብቶች ቢሮ በ DCTC ኮሚቴ የተወከለ ሲሆን እነዚህን ማስረጃዎች እንደ ተጨማሪ መርጃ ያስተናግዳል።

Attachment(s):