Sorry, you need to enable JavaScript to visit this website.

odr

Office of Disability Rights
 

DC Agency Top Menu

-A +A
Bookmark and Share

አካታች ውይይቶች እና ጉባኤዎች

በተደራሽ ውይይቶች እና ጉባኤዎች ላይ ያለው የዲሲ መንግስት መመሪያ አካል ጉዳተኞች በውይይቶች እና ጉባኤዎች ላይ ያላቸውን ሙሉ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ለዲሲ መንግስት ኤጀንሲዎች እና ባለስልጣኖች ጠቃሚ ምክሮችን እና ምክረ ሃሳቦችን ይሰጣል። የመምሪያው አላማ በእቅድ ሂደት ውስጥ ማገዝ ሲሆን የተመቻቸ የተደራሽነት ደረጃን የሚያንፀባርቅ ነው። አንዳንድ ተቋማት በዚህ ሰነድ ውስጥ የተዘረዘሩትን ሁሉንም መስፈርቶች ላያሟሉ ይችላሉ። ኤጀንሲው በተደራሽነት ቦታ ላይ ያለውን የተደራሽነት ደረጃ ጥርጣሬ ካደረበት የኤጀንሲው ኃላፊዎች የዲሲ የአካል ጉዳተኛ መብቶች ቢሮን ማማከር አለባቸው።